🔳DAILY HADITH🔳
(Part 278) #hadith278
"አቡ ማሊክ ሀራስ ኢብኑ አሊም አል ሸዐረይ ረዐ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕ ክ ተኛ ሰዐወ እ ንዲህ ብለዋል
ንፅህና የእምነት ኢማን ግማሽ ነው አልሀምዱሊላህ ያለችው ቃል ሚዛን ትምላለች ።ሱብሀን አላህ ወልሀም ዱሊላህ የሚሉት ቃላት በምድርና በሰማይ መካከል (ያለውን ቦታ) ይሞላሉ ወይም ትምላለች ሰላት ብርሀን ነው። ምፅዋት( ሰደቃ) (የኢማን )ዋቢ ነው ትግስት ሶብር ብርሀን ነው ቁራን ላንተ ወይም በአንተ ላይ አስረጂና መስካሪ ነው ሁሉም ሰው ነፍሱን ነፃ ያውጣ ወይም ለጥፋት የዳረገ ሁኖ እለቱን ይጀምራል።
ሙስሊም ዘግቧል
⚪️ Another hadith
https://t.me/sycotube/22155
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
1August 28, 2026 493 3