🔳DAILY HADITH🔳
(Part 280) #hadith280
"አቡ ሁረይራ ( ረ አ) እንዳስተላለፉት የአላህመልእክተኛ (ሰ አ ወ) እንዲህ ብለዋል ፀሀይከመግቢያዋ ከመውጣትዋ በፊት ተወበት ያደረገ አላህተው በቱ ይቀበለዋል ።
(ሙስሊም ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/sycotube/22165
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
2
1August 31, 2026 329 1