DAILY HADITH🔳 (Part 276) #hadith276 "ኢብኑ መስኡድ (ረ.ዐ)እንዲህ ሲሉ… — ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ — TG.ME

✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨🔳DAILY HADITH🔳 (Part 275) #hadith275 "እቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህመልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ኢንዱህ ሲሉ ተናግረዋል አላህመልካም ነገር የሻለት ሰው በአንዳች ችግር ይፈትነዋል. (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/sycotube/22136 🔰 use it for your self then share to your friends & get…
🔳DAILY HADITH🔳
 
(Part 276)  #hadith276

"ኢብኑ መስኡድ (ረ.ዐ)እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋልነብዩ ሰ.ዐ.ወ ዘንድ ገባሁ አሟቸው ልጠይቃቸው.የአላህ መልክተኛ ሆይ ከፍተኛ የህመም ስሜትይሰማወታል? አልኳቸው አዎ ከናንተ ሁለት ሰወችየሚሰማቸውን ያክል ስሜት ይሰማኛል አሉ ይህ ማለትእሳቸው ሁለት እጥፍ ምንዳ ያገኛሉ ማለት ይሆን?በማለት ጠየኳቸው አዎ እሾህም ትሁን ከዚህ በላይአዋኪ የምታገኘው ሙስሊም የለም አላህ በርሷ ሰበብወንጀሉን ትስግስት ያብስለት ከዛፍ ላይ ቅጠል እንደሚረግፍ ሁሉ ኃጢያቱየተራገፈለት ቢሆን እንጂ በማለት ተናገሩ

( ቡኻሪና ሙስሉም ዘግበውታል)



⚪️ Another hadith
https://t.me/sycotube/22142

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
👏2
August 25, 2026 743