DAILY HADITH🔳 (Part 275) #hadith275 "እቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት… — ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ — TG.ME

✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨🔳DAILY HADITH🔳 (Part 274) #hadith274 "አነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ከናንተ አንዳችሁ ባገኝውጉዳይ ሳቢያ ሞትን አይመኝ መመኛቱ ካልቀረ ደግሞ፦አላህ ሆይ! "ህይወቴ ለኔ መልካም ከሆነች በህይወትአቆየኝ ሞቴ የተሻለ ሞትን ለግሰኝ " ይበል ( ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/sycotube/22129…
🔳DAILY HADITH🔳
 
(Part 275)  #hadith275

"እቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህመልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ኢንዱህ ሲሉ ተናግረዋል አላህመልካም ነገር የሻለት ሰው በአንዳች ችግር ይፈትነዋል.

(ቡኻሪ ዘግበውታል)



⚪️ Another hadith
https://t.me/sycotube/22136

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
😍3❤1
August 24, 2026 843 3