🔳DAILY HADITH🔳
(Part 281) #hadith281
"አቡ ሙሳ አብደላህ ኢብኑ ቀይስ አል አሽቦ (ረ አ) እንዳስተላለፉት ነብዮ (ሰ አ ወ) እንደዚህ ብለዋል
አላህ በሌሊት እጁን የዘረጋል ቀን ጥፍት የፈፀመ ተውበት ያደርግ ዘንድ። በቀን እጁን ይዘረጋል ሌሊት ጥፍት ያጠፍ የፈፀመው ተውበት ያደርግ ዘንድ ።ፀሀይ በመግቢያዋ እስከ ምትወጣበት እለት ድረስ።
(ሙስሊም ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/sycotube/22171
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
1September 1, 2026 116 2