በዛ መግቢያ፣መውጫ በጠፋህ የጭንቀት ቀናትህ ውስጥ ወየት ተሸሸክ?......ከአላህ ውጪስ መፍትሄ፣ሰላም ሚሰጥክ አዳች መሸሸግያ አገኘህ?.... ሌላ መሸሸግያ እየፈለክ የደከማትን ልብህን መድረሻ እዳታሳጣት!........መሸሸጊያ እሱ አላህ ብቻ ነው ካለምንም ምክንያት እዳልፈተነህ ሁሉ ካለምንም ክፍያ ያክምሀል......ብቻ አንተ ወደ አላህ ተሸሸግ፣አላህን ብቻ ጠበቅ አድርግ ወዳጄ😊
#ልባችንን_ይከምልና🥀🖤
@strong_iman

29
6
2