እሺ ቢስሚላህ ጨዋታው ምን መሠላቹ ሁላቹም comment መስጫው ላይ ገብታቹ inshallah ብላቹ ትፅፋላቹ… — S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸 — TG.ME

እሺ ቢስሚላህ ጨዋታው ምን መሠላቹ ሁላቹም comment መስጫው ላይ ገብታቹ inshallah  ብላቹ ትፅፋላቹ ከዛ አንድ ሰው የፃፋችሁትን comment reply አድርጎ ለሳምንት ያህል የምትፀኑበት አንድ የዒባዳ አይነት ይፅፍላቹዋል

ለምሳሌ: በቀን 10 ሰፍሃ መቅራት....
             የሱና ሰላቶችን.......
            የጠዋትና የማታ ዚክር.....
            የለይል ሰላት ...ብቻ የተመቻቹን የዒባዳ አይነት

እናንተም በታማኝነት ያን ዒባዳ ላይ ለሳምንት ያህል ትፈፅማላቹ አላህ ካገራላቹም እስከ መጨረሻው ድረስ ትፀናላቹ ኢንሻአላህ😊

ጨዋታው በጣም ቀላል ነው ይበልጥ ወደ ዲናችን የሚያቃርበን ብዙም አጅር የምናገኝበት ነው እያንዳንዱ ሰው በሰራው ልክ አጅሩ እጥፍ ይሆንላቹሀል

እኔ ጀምሪያለሁ ዳይ ወደ ኮሜንት 🤌

👉ኢንሻአላህ ብሎ መፃፍ
👉ለፃፉትም reply ማድረግ

( ለአንድ ሰው ከአንድ reply በላይ  አታድርጉ )😊
❤11🥰1
August 31, 2026 1K 33