ከታች ከተጠቀሱት 10 የኸይር ስራዎች ውስጥ 3ቱን መርጣችሁ በኮሜንት ጻፉልኝ። ቀጣይ ሳምንት በታማኝነት የሰራችኋቸውና ያልሰራችኋቸውን አብረን ቼክ እናደርጋለን🫶
1, በቀን 10 ገፅ ቁርዓን መቅራት
2, በቀን 100 ጊዜ ኢስቲግፋር ማድረግ
3, በቀን 10 ብር ሰደቃ መስጠት
4, የፈጅር ሰላትን በጀምዓ መስገድ
5, በቀን 12 ረከዓ የሱና ሰላቶችን መስገድ
6, የጠዋትና የማታ ዚክሮችን ማቅራት
7, በቀን 100 ጊዜ ሶለዋት ማውረድ
8,ከመተኛት በፊት ሱረቱል ሙልክን መቅራት
9, በቀን 100 ጊዜ ሱብሃነላሂ ወቢሃምዲሂ ማለት
10, በቀን አንድ የቁርዓን ሱራ ከትርጉሙ ጋር ማወቅ
24
11
5August 31, 2026 972 20 36