እስኪ በዚህ ዙሪያ እንዲው #የምሽት ሀሳብ special በሚለው እንሞነጫጭር...... አንዳንዴ ብቻቹን ሆናቹ… — S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸 — TG.ME

S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸Think spider man had it hard? They forget me with no spell
እስኪ በዚህ ዙሪያ እንዲው
#የምሽት ሀሳብ special በሚለው እንሞነጫጭር......

አንዳንዴ ብቻቹን ሆናቹ ምትሸከሙት ብቸኛ ሆናቹ ምታሳልፉት ነገር ከምንም በላይ ይከብዳል.........ምታወያዩት ምታማክሩት ሳይኖር ሲቀር ሂወት የብቸኝነት መራራነትን ታሳያላች።
ሰው የለመዳቹ ከሆነ ደሞ የበለጠ ከባድ ነው  ሰው ጠፍቶ ሳይሆን
በሰው ተከቦ ብቸኛ መሆን አለ አይደል በቃ ፣ ጫጫታ ጋጋታ ብቻ ትርጉም የሌላቸው ስብስቦች ላይ ራስን ማግኘት like for example
Do you ever lose someone who was your only safe place….. and suddenly you have no one to talk to even about the loss..😂 like this kind of shit hit different
ወይም በነዚህ መልኩ እዩት ቤታችንን ቤት ያስመሰለው የነበረው አንድ የቤተሰብ አካል ማጣት....ወይ ደሞ ራስን አቶ ማግኘቱ ቀርቶ የት መፈለግ እንዳለባቹ ግራ ገብቷቹ ያቃል? Or
Losing someone before you ever got to tell them how much they meant to you.....even if u tell them u ended up loosing them...... becha moral of the story.... ብቸኛ ወዳጅ አቶ ያ ወዳጅ ከነመፈጠራቹ ሲረሳቹ u think ur peter parker
ለማንም ላታወሩት የማትችሉት መለያየት መናገር ማትችሉት ህመም ከባድ ነው።

so i ask the real question ..... "ብቸኝነታቹን እንዴት ነው ምትወጡት?"

and some one answerd wish it was me " የማይርቀኝን አላህን ተጠግቼ "

እናንተስ?
❤51
August 22, 2026 4.8K 10 12