ኖኪያ ዘመናዊውን Android ሲስተም መጠቀም አልፈልግም አለ፤ በመጨረሻም በሞባይል ገበያ ያለውን የበላይነት አጣ። Yahoo የቀረበለትን የግዢ እድል አልቀበልም አለ፤ በመጨረሻም በGoogle ተበልጦ በVerizon ተገዛ። Kodak ወደ ዲጂታል ካሜራ መሸጋገርን ቸል አለ፤ በመጨረሻም የዲጂታል አብዮት ከገበያው አስወጣው። ዛሬ ደግሞ AI የሥራ ዓለምን እየቀየረ ነው። AI አንዳንድ ሥራዎችን ያስቀይራል፣ አዳዲስ ሥራዎችንም ይፈጥራል። የወደፊቱ ተፈላጊ ሠራተኛ ከAI ጋር …
August 11, 2026 366