@sozo_youth · 5.5K subscribers
Helping young Christians pursue purity, purpose, relationships, and spiritual maturity. » YOUTUBE https://www.youtube.com/@sozopodcast » TIKTOK https://www.tiktok.com/@s.o.z.o For comment: @inbox_sozo P.O.BOX 387 /1033 ADDIS ABABA
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/sozo_youthIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 16, 2017per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ለምን መፈወስ አቃተን? - ብዙ ጊዜ እየዳንን እንደሆነ እናስባለን፤ እየሰራን፣ እየተዝናናን እና ራሳችንን በነገሮች እያጠመድን። ግን ለቻችን ስንሆን ያልተፈወሰው ቁስል እንደገና ይመጣል። በዚህ ቪዲዮ ከመሸሽ ወደ እውነተኛ ፈውስ የሚወስዱ 3 እርምጃዎችን እንመለከታለን። ❤️🩹 ከህመምህ አትሽሽ። ፊት ለፊት ተጋፈጠው፤ ፈውስም እዚያ ይጀምራል። https://youtu.be/i5x3dM0U1dQ
🙋 በሚስጥር ይጠይቁ - Ask Anonymously #relationships በዝሙት እና በሞት ምክንያት ሳይሆን በሌላ ምክንያት የተፋታ አማኝ እንደ ቀድሞ መኖርና መታረቅ ካልቻለ ስለቀደመው ህይወቱ ንስሀ ገብቶ ሌላ ሰው ወይም ለሁለተኛ ጊዜ ትዳር መመስረት ይችላል? ስለዚህ ጉዳይ መፅሀፍ ቅዱስ ምን ይላል?