@Solakirstos · 690 subscribers
"ወንጌል አንድ ብቻ ነው! ያም ወንጌል በክርስቶስ ኢየሱስ በተሰራውና በተጠናቀቀው የመስቀል ሥራ በተገለጠው ድንቅ ጸጋ ሰውን ሁሉ በእምነት ብቻ የሚያድን ነው! YouTube: https://www.youtube.com/@biniyamzelalem7704 Tiktok: tiktok.com/@binasolaa77
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/SolakirstosIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 26, 2022per Telegram
We have been tracking it since July 21, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ኃጢአት ያኔም አሁንም ኃጢአት ነው፤ ያረክሳል፣ ያጠወልጋል፣ የውስጥ ክሳትን ያመጣል! ስለዚህ ከኃጢአት ጋር ያላችሁን ርቀት አስፉ፤ ተጸየፉት፤ ርገሙት እንዲሁም ሽሹት!
ኀጢአት የሚወለደው በቅጽበት ሳይሆን በጽንሰት ነው!
"እግዚአብሔር ፈጣሪያችን ብቻ ሳይሆን አዳሻችንም ጭምር ነው!" ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን
አሜን!
ኀጢአት ስለ ራስህም፣ ስለ አምላክም ያለህን እሳቤ ያበላሽብሃል። ራስን ጥቅም የለሽና ከንቱ እንደሆንክ እንድታስብ ሲያደርግህ፤ አምላክህን ደግሞ ምህረት የነጠፈው ጨካኝ ብሎም ፊቱን አዙሮ የተወህ እንደሆነ ታምን ዘንድ ይሰብክሃል። በዚህ ክፉ የኀጢአት በሽታ የመያዝህ ምልክት የምትወደውን ትጠላለህ፤ የምትጠላውን ትወዳለህ። በፍፁም አልሆነውም ያልከውን ነገር ሆነኸው ትገኛለህ። ወንድም ብንያም ዘላለም
✨ተሃድሶ✨ https://youtu.be/TcZkGkbBPd4?si=0ubSE-pQevD4-xcj ሁሉም አማኝ ሊሰማው የሚገባ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት በወንድም ብንያም ዘላለም!