ኀጢአት ስለ ራስህም፣ ስለ አምላክም ያለህን እሳቤ ያበላሽብሃል። ራስን ጥቅም የለሽና ከንቱ እንደሆንክ… — ሶላ ክርስቶስ — TG.ME

ኀጢአት ስለ ራስህም፣ ስለ አምላክም ያለህን እሳቤ ያበላሽብሃል። ራስን ጥቅም የለሽና ከንቱ እንደሆንክ እንድታስብ ሲያደርግህ፤ አምላክህን ደግሞ ምህረት የነጠፈው ጨካኝ ብሎም ፊቱን አዙሮ የተወህ እንደሆነ ታምን ዘንድ ይሰብክሃል። በዚህ ክፉ የኀጢአት በሽታ የመያዝህ ምልክት የምትወደውን ትጠላለህ፤ የምትጠላውን ትወዳለህ። በፍፁም አልሆነውም ያልከውን ነገር ሆነኸው ትገኛለህ። ወንድም ብንያም ዘላለም

July 9, 2026 399 1