YouTube
የኤፌሶን መልዕክት ዳሰሳ 2 በወንድም ብንያም ዘላለም || Ephesians epistles survey part 2 with Biniyam Zelalem 2025
የኤፌሶን መልዕክት በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ ከሚገኙ የአዲስ ኪዳን መጽሐፍት ውስጥ የሚመደብ፣ ከመልዕክታትም ጎራ የሚሰለፍ፣ የክርስትና ዋና ዋና አስተምህሮዎችን አቅፎ የያዘ፣ የእግዚአብሔርን ዘላለማዊ የድነት እቅዱን በሚደንቅ መልኩ የሚዳስስ፣ አማኞች ከእግዚአብሔር ዘንድ በክርስቶስ ፍለጋ የሌለውን ወይም የማይመረመረውን ባለጠግነት እንዳገኙ የሚያበስር፣ በእግዚአብሔር ጀምሮ በእግዚአብሔር የሚጠናቀቅን ድነት…

4February 27, 2026 884 4