@Smartstudystream · 3K subscribers
እናስተምራለን ስንል - ሀገር የሚኮራበት እና ሀገር የሚረከብ ኩሩ ዜጋ እናፈራለን ማለታችን ነው። 💥🥇🏆 ══════════════ @SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/SmartstudystreamIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 26, 2019per Telegram
We have been tracking it since September 1, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
💥Updates Grade 12 result.... 🌀 የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና ውጤት... ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 እኢአ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ይለቀቃል ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች፡- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et በቴሌግራም፡ https://t.me/EAESbot አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284 ══════════════ 🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸 ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
#የ12ኛ_ክፍል_ብሔራዊ_ፈተና_ውጤት 2018/2026 💥 የፈተናው ውጤት መች ይፋ ይደረጋል? ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። 🌀 ውጤቱ ምን ይመስላል? በአጠቃላይ 550,210 ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አምጥተው ማለፍ የቻሉት 12.8 በመቶ (70,544 ተማሪዎች) ናቸው። 🔹 ተፈጥሮ ሳይንስ፡ 16.5% አልፈዋል 🔹 ማህበራዊ ሳይንስ፡ 8.33% አልፈዋል 🌀 ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች/ከተማ አስተዳደሮች በቅደም ተከ…
የአዲሱ ስርዓተ-ትምህርት መጽሀፍ Textbooks based on the #New Curriculum ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ የተማሪ መማርያ መፅሐፍ ከኬጂ ጀምሮ በዚህ ቻናል ስለሚገኝ የሚፈልጉትን አውርደው መጠቀም ይችላሉ ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ KG 1 KG 2 KG 3 GRADE 1 GRADE 2 GRADE 3 GRADE 4 GRADE 5 GRADE 6 GRADE 7 …
[media, no text]
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል። በኦንላይን/Computer-Based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር ፈተናቸውን እንደሚወስዱ አገልግሎቱ ገልጿል፡፡ በዚህም ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች …