Smartstudy Stream: post #4218 — TG.ME

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ   የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል።   በኦንላይን/Computer-Based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር ፈተናቸውን እንደሚወስዱ አገልግሎቱ ገልጿል፡፡   በዚህም ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች …

June 20, 2026 3.7K 9