የ12ኛ_ክፍል_ብሔራዊ_ፈተና_ውጤት 2018/2026 💥 የፈተናው ውጤት መች ይፋ ይደረጋል? ውጤት ሰኞ ወይም… — Smartstudy Stream — TG.ME

#የ12ኛ_ክፍል_ብሔራዊ_ፈተና_ውጤት 2018/2026 💥 የፈተናው ውጤት መች ይፋ ይደረጋል? ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። 🌀 ውጤቱ ምን ይመስላል? በአጠቃላይ 550,210 ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አምጥተው ማለፍ የቻሉት 12.8 በመቶ (70,544 ተማሪዎች) ናቸው። 🔹 ተፈጥሮ ሳይንስ፡ 16.5% አልፈዋል 🔹 ማህበራዊ ሳይንስ፡ 8.33% አልፈዋል 🌀 ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች/ከተማ አስተዳደሮች በቅደም ተከ…

August 22, 2026 1K 11