የቀድሞው የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በተመድ የአፍሪካ ሕብረት ቋሚ መልዕክተኛ ሆነው ተሾሙ… — ስልጤ ኤፍ ኤም 92.6//Siltie FM 92.6 — TG.ME

የቀድሞው የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በተመድ የአፍሪካ ሕብረት ቋሚ መልዕክተኛ ሆነው ተሾሙ **** የቀድሞው የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በዓለም የንግድ ድርጅት የአፍሪካ ሕብረት ቋሚ መልዕክተኛ ሆነው ተሾሙ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢቢሲ እንደገለጸው፥ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍን ውሳኔ ታደንቃለች።

August 4, 2025 606