የቅበት ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ዘርፍ የስራ ሀላፊዎች"በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል… — ስልጤ ኤፍ ኤም 92.6//Siltie FM 92.6 — TG.ME

የቅበት ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ዘርፍ የስራ ሀላፊዎች"በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ-ቃል በላንፉሮ ወረዳ የተለያዩ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተግባራትን አከናወኑ! የቅበት ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ዘርፍ የስራ ሀላፊዎች"በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ"በሚል መሪ-ቃል በስልጤ ዞን በላንፉሮ ወረዳ የተለያዩ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተግባራትን አከናውነዋል። "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ"በሚል መሪ ሀሳብ በላንፉሮ ወረዳ ተገኝቶ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተግባራትን ያከናወነው የቅበት ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ወጣቶች ክንፍ አባላት በወረዳው አቅመ ደካማ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች የቤት ግንባታ የቁሳቁስ ድጋፍ አደርጓል። የወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተግባር የህዝቦችን አንድነት ከማጠናከሩም በተጨማሪ የመደጋገፍና የመረዳዳት እሴትን የሚያጎለብት ተግባር መሆኑን የገለጹት። https://www.facebook.com/100082825107454/posts/pfbid0NuJ4eKT46QnNbvwe8vt9kdSv8a3ATJ1KzRjYTFBoczNxRGa1sPzqvu6na3YAsbSQl/?app=fbl

August 22, 2025 895