ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ድረስ በሆላንድ ፓርክ አይቀርም! ልጆቻችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ… — Sheger Press️️ — TG.ME

ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ድረስ  በሆላንድ ፓርክ አይቀርም!
 
ልጆቻችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ታሪክ የሚያውቁበት፣ ብራና ፍቀው ቀለም በጥብጠው የዘመናቸውን ታሪክ የሚፅፉበት፣የቅዱሳንን ተጋድሎ በቃል ከመስማት አልፈው እንደ አባ ጊዮርጊስ በመጅ እየፈጩ የእመቤታችን ፍቅሯን የሚለማመኑበት አምሳለ ደብረ ዳሞን በገመድ ወጥተው በላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት የሚደነቁበት ታላቅ የልጆች እና የቤተሰብ አውደ ርዕይ ተዘጋጅቷል፡፡

የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ


ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ድረስ
በሆላንድ ፓርክ

ለተከታታይ 10 ቀናት

ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ!


አዘጋጅ፡- ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ስራ ድርጅት

ለበለጠ መረጃ :-
                         0966 76 76 76
                         0944 24 00 00
                         0909 44 44 00
                         0909 44 44 55

🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!

👇👇👇

https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu
❤5👍3🥰2
September 1, 2026 3.7K 8