በላይቭ (Live) ግድያ የፈፀሙት በቁጥጥር ስር ዋሉ። "100 ተጠርጣሪዎች ታፈሱ! የሳውዲው ግድያ መረጃ… — Sheger Press️️ — TG.ME

በላይቭ (Live) ግድያ የፈፀሙት በቁጥጥር ስር ዋሉ።

"100 ተጠርጣሪዎች ታፈሱ! የሳውዲው ግድያ መረጃ...

"በሳውዲ አረቢያ ድንበር ላይ በኢትዮጵያውያን መካከል የተፈፀመው አስደንጋጭ ግድያ አዲስ መረጃ ወጥቷል።

• ግድያውን የፈፀመው ግለሰብና 5 ግብረ አበሮቹ ተይዘዋል።

• በሶሻል ሚዲያ ጉዳዩን በማራገብ ተጠርጣሪ የሆኑ ከ100 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።

• የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሳውዲ የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን ወንጀለኞችን የማደን ስራውን አጠናክሯል።

የኢትዮጵያዊነትን ባህል ያረከሰው ይሄ ድርጊት የህግ የበላይነት ሊረጋገጥበት ይገባል።

ድምፅ ለሆናችሁና መረጃ ለሰጣችሁ ሁሉ ኤምባሲው ምስጋና አቅርቧል።
❤10👏2
September 1, 2026 3.9K 1