@SemienFGBC · 1.2K subscribers
https://t.me/SemienFGBC https://www.facebook.com/profile.php?id=61556235420760&mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v https://www.instagram.com/semeinfgbc
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/SemienFGBCIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 24, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
6 advertisers placed 6 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
🗓 16/12/2018 ቅዳሜ🗓 የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን 📖 አንብቦ የመጨረስ ቻሌንጅ ⏳ቀን 587⏳ መዝሙር ምዕራፍ 111 1 ሃሌ ሉያ። አቤቱ፥ በቅኖች ሸንጎ በጉባኤም፤ በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ። 2 የእግዚአብሔር ሥራ ታላቅ ናት፥ ደስ በሚሰኙባት ሁሉ ዘንድ የተፈለገች ናት። 3 ሥራው ምስጋናና ግርማ ነው፤ ጽድቁም ለዘላለም ይኖራል። 4 ለተአምራቱ መታሰቢያን አደረገ፤ እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው። 5 ለሚፈሩት ምግብን ሰጣቸው፤ ኪዳኑንም …
🗓 15/12/2018 አርብ🗓 የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን 📖 አንብቦ የመጨረስ ቻሌንጅ ⏳ቀን 586⏳ መዝሙር ምዕራፍ 110 1 እግዚአብሔር ጌታዬን፡— ጠላቶችህን ለእግርህ መቀመጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ፡ አለው። 2 እግዚአብሔር የኃይልን በትር ከጽዮን ይልክልሃል፤ በጠላቶችህም መካከል ግዛ። 3 ከአንተ ጋር ቀድሞ በኃይልህ ቀን፥ በቅዱሳን ብርሃን፥ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ከሆድ ወለድሁህ። 4 እንደ መልከ ጼዴቅ ሥርዓት አንተ ለዘላለም ካ…
🗓 14/12/2018 ሀሙስ🗓 የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን 📖 አንብቦ የመጨረስ ቻሌንጅ ⏳ቀን 585⏳ መዝሙር ምዕራፍ 109 1 አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥ 2 የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤ 3 በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ። 4 በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ። 5 በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ። 6 በላዩ ኃጢአተኛን…
🗓 13/12/2018 ዕሮብ🗓 የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን 📖 አንብቦ የመጨረስ ቻሌንጅ ⏳ቀን 584⏳ መዝሙር ምዕራፍ 108 1 ልቤ ጽኑ ነው፥ አቤቱ፥ ልቤ ጽኑ ነው፤ እቀኛለሁ በክብሬም እዘምራለሁ። 2 በገና ሆይ፥ ተነሥ፥ መሰንቆም፤ እኔም ማልጄ እነሣለሁ። 3 አቤቱ፥ በአሕዛብ መካከል አመሰግንሃለሁ፥ በወገኖችም መካከል እዘምርልሃለሁ፤ 4 ምሕረትህ በሰማይ ላይ ታላቅ ናትና፥ እውነትህም እስከ ደመናት ድረስ ነውና። 5 አቤቱ፥ በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ …