#ማስታወቂያ፦
የድጋፍ ማሰባሰቢያ ቀን ስለማራዘም ይመለከታል
የአ/አ ሲዳማ ኮሚኒቲ ማህበር ለአራተኛ ዙር የወጣቶች ህይወት ክህሎት ስልጠና እና ድጋፍ ለመጀመር ገብ ለማሰባሰብ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል።
ሆኖም ለፕሮግራሙ ተጨማሪ ገብ ማሰባሰብ አስፈላግ ሆኖ በመገኘቱ የወጣቶች ስልጠናና ድጋፍ የሚጀመርበት ጊዜ ለአንድ ሳምንት ማለትም እስከ 23/12/2018ዓ.ም እንዲራዘም ተወስኗል።
በመሆኑም ይህንን በጎ አላማ ጎን ለመቆም ከ100 ብር ጀምሮ ለዚህ ዓላማ የተዘጋጀ ኩፖን በመግዛት የበኩላችሁን አስተዋጽዖ እንዲታደርጉ የከበረ የአጋርነት ጥሪ እናስተላልፋለን።
ድጋፍ ለማድረግ ሲዳማ ኮሚኒቲ ማህበር አካውንት:
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000329153529
ሲዳማ ባንክ : 3431208000002
ለበለጠ መረጃ
+251981798081/ +251 92 642 0588 / +251 98 505 2203 ይደውሉ










