@SemienFGBC · 1.2K subscribers
https://t.me/SemienFGBC https://www.facebook.com/profile.php?id=61556235420760&mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v https://www.instagram.com/semeinfgbc
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/SemienFGBCIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 24, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
7 advertisers placed 7 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
🗓 19/12/2018 ማክሰኞ🗓 የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን 📖 አንብቦ የመጨረስ ቻሌንጅ ⏳ቀን 590⏳ መዝሙር ምዕራፍ 114 1 እስራኤል ከግብፅ፥ የያዕቆብም ቤት ከእንግዳ ሕዝብ በወጣ ጊዜ፥ 2 ይሁዳ መቅደሱ፥ እስራኤልም ግዛቱ ሆነ። 3 ባሕር አየች ሸሸችም፥ ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ። 4 ተራሮች እንደ ኮርማዎች፥ ኮረብቶችም እንደ ጠቦቶች ዘለሉ። 5 አንቺ ባሕር የሸሸሽ፥ አንቺም ዮርዳኖስ ወደ ኋላሽ የተመለስሽ፥ ምን ሆናችኋል? 6 እናንተም ተ…
🗓 18/12/2018 እሁድ🗓 የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን 📖 አንብቦ የመጨረስ ቻሌንጅ ⏳ቀን 589⏳ መዝሙር ምዕራፍ 113 1 ሃሌ ሉያ። የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሆይ፥ አመስግኑት፥ የእግዚአብሔርንም ስም አመስግኑ። 2 ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ የእግዚአብሔር ስም ቡሩክ ይሁን። 3 ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን። 4 እግዚአብሔር በአሕዛብ ሁሉ ላይ ከፍተኛ ነው፥ ክብሩም ከሰማያት በላይ ነው። 5 እንደ አ…
https://youtu.be/5gGYYUCI7hQ?si=cUmcelISE_j4EWrr
🗓 17/12/2018 እሁድ🗓 የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን 📖 አንብቦ የመጨረስ ቻሌንጅ ⏳ቀን 588⏳ መዝሙር ምዕራፍ 112 1 ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን የሚፈራ፥ ትእዛዙንም እጅግ የሚወድድ ሰው ምስጉን ነው። 2 ዘሩ በምድር ላይ ኃያል ይሆናል፤ የቅኖች ትውልድ ትባረካለች። 3 ክብርና ባለጠግነት በቤቱ ነው፥ ጽድቁም ለዘላለም ይኖራል። 4 ለቅኖች ብርሃን በጨለማ ወጣ፤ መሓሪና ይቅር ባይ ጻድቅም ነው። 5 ቸር ሰው ይራራል ያበድራልም፥ በፍርድም ነገሩን…
[media, no text]