በራስ መተማመን: post #185 — TG.ME

በሰዎች ህይወት ዉስጥ ከፍተኛ ቦታ እንዳለህ ሁሉ ምስጋናህም ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው አስታዉስ:: ምንም ይሁን ምን አንድ ነገር ያደረገልህን ሰው ለማመስገን ያለህን እድል ሳትጠቀምበት እንዲያልፍ http://t.me/selfdevelopmentttt6
❤8🥰1
June 28, 2025 3K 1