@yeortodoxnen · 702 subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/yeortodoxnenIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 28, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
🌼 አበባ አበባዬ ተመስገን ጌታዬ 🌼 አበባ አበባዬ ተመስገን ጌታዬ (4x) አማኑኤል አይቶኛ ተመስገን ጌታዬ ልውረድ ከሾላዬ "" ወዴት እደርሳለ "" ከጌታ ኮብልዬ "" የወሰድኩት አለ "" በእጥፍ እከፍላለሁ "" መዳን ሆኖልኛል "" ተመስገን እላለሁ "" አበባ አበባዬ ተመስገን ጌታዬ (4x) ማየት ቢሰለቸኝ.....ተመስገን ጌታዬ የወዳጆቼን ፊት "" ከሰው ተገልዬ ...."" ቢነጉ…
♡ ተመስገን ጌታዬ ♡ ተመስገን/3/ ጌታዬ/2/ ባይሳካልኝ ባይሞላም ጓዳዬ ባንተ ተሸፍኗል ጉድፍ ገበናዬ ኑሮዬ ቢሆንም እጅጉን መራራ ህይወት ለእኔ ከብዳ ብትሆንም ግራ ሁሉን ነገር አንተ ለበጎ አድርገሃል አምላክ ለስጦታህ ምን ይከፈልሃል ያሰብኩት ባይሞላ ባይሳካልኝ ተመስገን እላለሁ አልጎደለብኝ አላፍርም ጠርቼህ አምናለሁ ጌታዬ ሁሉ በአንተ ሆኗል ይድረስ ምስጋናዬ ደመና ባይታይ ነፋስም ባይነፍስ ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ስሙ ይወደስ የጓዳዬን ምስጢር የሚያውቀው እርሱ…
♡ እንዴት እንዳኖርከኝ ♡ እንዴት እንዳኖርከኝ አላውቅም እንዴት እንዳለፍኩት ያን ቀን ዓይኔ ሁነህ ብርሃን ሁነህ አይተህልኝ መንገዴን እንዴት ብዬ ፀንቶ ማቆም ያንተ ነው ስልጣኑ አቅም የለው ጉልበት የለው ስጋ በዘመኑ በእምነቴ ደክሜ ኤማሆስ ስወርድ አየሁት አምላኬን አብሮኝ ሲራመድ እንዴት ብዬ ቃልም የለኝ ፍቅርን የሚለካ ካየነው ከሰማነው ያለፈ ነው ለካ የማለደ ፀሐይ አይደለም ፍካቴ አንተ ነህ ብርሃኔ አንተ ነህ ንጋቴ እንዴት ብዬ ቃልም የለኝ አንድም ንግግር…
💠 ያከብርዋ ለሰንበት 💠 ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት ጻድቃን በውስተ ገነት፣ ወኩሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናብርት እለ ውስተ ደይን ያዕረፉ ባቲ እስመባቲ አዕረፈ እምኩሉ ግብሩ፣ #ትርጉም ያከብሯታል ሰንበትን መላእክት በሰማያት ጻድቃንም በገነት፣ ፍጥረታት በሙሉ ዓሣዎችና አንበሪዎች በመቃብር ያሉ ያከብሯታል አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራው ሁሉ፣ ብሩክ ዕለተ ሰንበት ይግበረልና አሜን ፫❤️🩹