ጠቃሚ tip💬
💬የቴሌግራም ግሩፖችና ቻናሎች ላይ በራሳቸው ጊዜ ቪዲዮ ፎቶ እና Voice (Auto-download)እያደረጉ የኢንተርኔት ፓኬጃችሁን እየጨረሱባችሁ ከሆነ በዚህ መንገድ አስተካክሉ 🟢
🔴 Settings ውስጥ ግቡ➡️ Data and Storage የሚለውን ምርጡ ከዛ Automatic Media Download የሚለው ስር ያሉትን ሁሉንም አማራጮች (When using mobile data, When connected on Wi-Fi...) Off አድርጓቸው።
✅ይህንን ካደረጋችሁ በኋላ እናንተ የፈለጋችሁትን ፋይል ብቻ በመንካት ማውረድ ትችላላችሁ፤ ስልካችሁም አይጨናነቅም!ኢንተርኔታችሁም በከንቱ አያልቅም ✅
ከተጠቀማችሁ 👍 አድርጉ











