
የሚጥቅሟችሁ ምርጥ 5 ዌብሳይቶች
hipdf.com/ = የተለያዩ የpdf ቱሎችን ታገኛላችሁ።
roadmap.sh = ምንም ነገር online ላይ ለመማር ከፈለጋችሁ ይህን ዌብሳይት ቼክ አድርጉት።
dora.run = 1 አረፍተነገር በመጻፍ ብቻ ሙሉ landing page ይሰራላችኋል።
rxresu.me = በተወሰኑ ክሊኮች ብቻ በቀላሉ አሪፍ resume ይሰራላችኋል።
napkin.ai = አሪፍ documentation መስሪያ AI website
ሞክሯቸውና የተመቻችሁ የትኛው እንደሆነ በcomment አሳውቁን።
7
3
3
228 settembre 2026 3,1K 49