@reformeddoctrine · 2K subscribers
This channel is designed to share reformed teachings, apologetic works, reformed literatures and hymns. Please, #share and #invite others. Soli Deo Gloria - For God's Glory Alone
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/reformeddoctrineIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 9, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 8, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ጋብቻ ክቡር መኝታውም ንጹህ ነውና ወሲብን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አቋም በመያዝ እግዚአብሔርን እንድናከብረው ጋብቻን ልንፈልግ ይገባናል። እስከ ጋብቻ ድረስ እግዚአብሔርን በመፍራት በንጽህና መቈየት ጋብቻን ማክበራችንን እንዲሁም የምናገባውን ሰው መውደዳችንን እና ታማኝነትን ያሳያል። ዛሬ ዛሬ ላይ ጎልቶ የሚታየው ሁሉም ዐይነት ወሲባዊ ልቅነት ወይም ወሲባዊ ኃጢአት መበራከት፥ በበርካታ ሰዎች ቅቡልነት ማግኘቱ እና በብዙዎች ዘንድ ቀለል ተደርጎ መታየቱ ጋብቻን ተራ ስርአ…
ትዳር እስር ቤት ነውን? እዚሁ መንደር አንድ አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል አየሁ። ከቃለ መጠይቅ ተቈርጦ የቀረበ ይመስላል። እናም ይህ ሰው የተናገራቸው ነገሮች ሲጨመቁ እንዲህ የሚል ዓረፍተ ነገር ይሰጣል፤ ❝ትዳር እስር ቤት ነው።❞ ይህ ሰው ክርስቲያን አይመስለኝም። ነገር ግን የእሱን ዐይነት አቋም የያዙ ክርስቲያኖች ጥቂቶች አይደሉምና እግዚአብሔር የሚያዘንን ለማስታወስም ጭምር ነው የዚህ ጽሁፍ ዐላማ። ጋብቻ እግዚአብሔር መልካም አድርጎ የሠራው ኅብረት ነውና እግዚአብሔር…
ትዳር እስር ቤት ነውን? በሚል ርዕስ የትዳር ዐላማዎችን የምትዳስስ አጭር ጽሁፍ የምንለቅ ይሆናል። ይከታተላሉን። =========== Join us @reformeddoctrine #Share_For_Others
❝¹⁵ የሰው ሕይወት በገንዘቡ ብዛት አይደለምና ተጠንቀቁ፥ ከመጐምጀትም ሁሉ ተጠበቁ አላቸው።❞ — ሉቃ. 12:15 ========== Join us @reformeddoctrine #Share_For_Others
🎤🎤 A New path to Theological Liberalism? 👉 Wayne A. Grudem on Evangelical Feminism ================= Join us @reformeddoctrine #Share_For_Others