#ዛሬ_እኮ_ሐምሌ_27♥
#አምላካችን_ቸሩ_መድሀኒአለም ነው :: #እንኳን አደረሳችሁ/ አደረሰን🕯👏💙
► #ቸሩ_መድኃኒአለም አባቴ
✍️ #መድሀኒአለም_ማለት_የአለም_መድኃኒት_ማለት_ነው።
#መድኃኒዓለም ማለት የአለም ቤዛ ማለት ነው።
#መድኃኒዓለም ማለት የአለም አዳኝ ማለት ነው።
✥ አንተ ለእኔ መሸሸጊያዬ ነህ፥ ከጣርም ትጠብቀኛለህ፤ ከከበቡኝ ታድነኝ ዘንድ ደስታዬ ነህ #መዝ፣31-7
✅ አባቴ ቸሩ መድሀኒአለም የቀራንዮ ንጉስ፣የድንግል ማርያም ልጅ የሆነው ቸሩ መድሀኒአለም ሆይ
#አቤቱ በዋጋ የገዛኸውን የሰው ልጅ በነፃ ሲሞት ዝም አትበል 🤲::
✥ ቸሩ መድሀኒአለም ሰላማችንን እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ብዝት ያርግልን ሀገራችንን እና
ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን ✞🙏
#አሜን
#አሜን
#አሜን💒👏♥🌹🙏

















