@Reading100T · 585 subscribers
ለመኖር ስትል ገብቶህ እንዳልገባህ የምታልፋችው ብዙ ነገሮች አሉ!! https://www.facebook.com/matmenge78?mibextid=ZbWKwL
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Reading100TIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 27, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
#ዛሬ_እኮ_ሐምሌ_27♥ #አምላካችን_ቸሩ_መድሀኒአለም ነው :: #እንኳን አደረሳችሁ/ አደረሰን🕯👏💙 ► #ቸሩ_መድኃኒአለም አባቴ ✍️ #መድሀኒአለም_ማለት_የአለም_መድኃኒት_ማለት_ነው። #መድኃኒዓለም ማለት የአለም ቤዛ ማለት ነው። #መድኃኒዓለም ማለት የአለም አዳኝ ማለት ነው። ✥ አንተ ለእኔ መሸሸጊያዬ ነህ፥ ከጣርም ትጠብቀኛለህ፤ ከከበቡኝ ታድነኝ ዘንድ ደስታዬ ነህ #መዝ፣31-7 ✅ አባቴ ቸሩ መድሀኒአለ…
#ወር_በገባ_በ23_ቅዱስ_ጊዮርጊስ_ሰማዕት_ነው። #ከወርቅና_ከብር_ይልቅ_ሞገሱ_የሚበልጥ_ቅዱስ_ጊዮርጊስ_በነጭ_ፈረሱ_እኛን_ለመርዳት_ይምጣ_ይመላለስም https://t.me/Reading100T #ወቶ_ከመቅረት_ካልታሰበ_አደጋ_ከክፉ_ነገር_ከመከራ_ስጋ_ከመከራ_ነፍስ_ሁሉ_ይሰውረን።
#ሐምሌ_20_በዓታ_ለእግዝእትነ_ቅድስት_ድንግል_ማርያም_ዓመታዊ_በዓሏ_ነው! በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ! #በዓታ_ለእግዝእትነ_ማርያም ለስም አጠራሯ ክብር ይሁንና እመ ብርሃን ድንግል ማርያም በዚህች ቀን ወደ ቤተ መቅደስ ገብታለች። በዓሉ ከሠላሳ ሦስቱ የእመቤታችን በዓላት እንደ አንዱ አይቆጠርም። ምክንያቱም ቅዱሳን ሊቃውንት በዓታ ከበዓታ ጋር ይስማማል ብለው የታኅሣሥ ሦስትን በዓል ከሠላሳ ሦስቱ ደምረውታል። እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ…
#ወር_በገባ_በ16_ቅድስት_እናቴ_ኪዳነ_ምህረት_ናት። #እናቴ_ቅድስት_ኪዳነ_ምህረት_ሆይ #በዕለተ_ቀንሽ_ከክፉ_ሁሉ_ሰውሪን #ወቶ_ከመቅረት_ከልታሰበ_ከአደጋው_ትሰውረን። #አሜን_በእውነት።
#ወር_በገባ_በ7_አጋእዝተ_ዓለም_ቅድስት_ሥላሴ_ናቸው። #ቅድስት_ሥላሴ_በዕለተ_ቀናቸው #ያላሰብነውን_ደስታ_ይስጡን፡፡🙏 #የአብርሃሙ_ሥላሴ_ወቶ_ከመቅረት_ከክፉ_ነገር_ሁሉር_ይሰውሩን🙏 #በጨነቃችሁ_ጊዜ_ሁሉ_ፈጣሪያተ_ዓለም #ቅድስት_ሥላሴ_አለው_ይበሏችሁ። https://t.me/Reading100T ስብሐት ለ አብ ስብሐት ለ ወልድ ስብሐት ለ መንፈስ ቅዱስ #አጋዕዝተ_ዓለም_ቅድስት_ሥላሴ_ለዓለም_አሜን።