የወሰን ገላ ጅን ጥቃት ‼️ 🖋በኡስታዝ አቡ ሙአዝ — ክፍል 2 ​ምእመናን ሆይ ንቁ! አጋንንትን በአንተ ላይ… — 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 — TG.ME

‼️ የወሰን ገላ ጅን ጥቃት ‼️
🖋በኡስታዝ አቡ ሙአዝ — ክፍል 2

​ምእመናን ሆይ ንቁ! አጋንንትን በአንተ ላይ ለማስፈር የሚደረገው ጥረት (አኬልዳማ) ያለና የሚኖር ነው። ይሁንና ይህን የሲህር ጥቃት የምታመልጠው በአላህ ቃል ብቻ ነው፡፡ ችግራችሁን የሚያቃልሉና "ስታካብድ ነው" እያሉ የሚሳለቁባችሁን ሰዎች ተዋቸው፤ ነግ በኔን ረስተዋልና በቅርቡ በናንተ ችግር ውስጥ ሆናችሁ ታዩዋቸዋላችሁ።
​እኛ በዘራችሁ፣ በሃይማኖታችሁ ወይም በወንጀላችሁ ሳንፈርድባችሁ ሁሌም ከጎናችሁ ነን። የኛ ስራ ከጥንቆላና ከጠንቋይ ካዳሚዎች ስራ የጸዳ ነው፤ መዳን በቁርአን ብቻ ነውና ኑ ተውበት አድርጉ! ውሾች ቢጮሁም የአንበሳው ጉዞ አይገታም!

ወደ ትምህርታችን፦ እነኚህን ምልክቶች ስታዩ ወደ ቀልብ ዶክተር ጎራ ይበሉ፦

1
😞#የአዛን_ድምፅ_መጥላት አዛን ሲሰሙ ይጨነቃሉ፣ ሊጮሁ ምንም አይቀራቸውም። ጆሯቸውን ይይዛሉ ወይም ሽንት ቤት ይገባሉ። በተለይ የዝሁርና የመግሪብ አዛን ይረብሻቸዋል።

2​
😖#ቀልብን_የሚያዝጉ_ልምዶች ቁርአን ሲሰሙ ይንቀጠቀጣሉ ወይም ይላቸዋል (ፌንት ይጥላቸዋል)። ይሁንና ዘፈንና ታሪክ ሲሰሙ ይደሰታሉ።

3
😞#ልክን_ያለፈ_ስንፍና ከስራ ይልቅ ማውራትን ይመርጣሉ። አሟራቾችና ወሬ የሚያንቧችሩ እንጂ በተግባር የማይሳተፉ ሰነፎች ናቸው።

4
😞#ብቻኝነትን_መምረጥ ከሰዎች ላለመቀላቀል የማይቆፍሩት ድንጋይ የለም። ሁሌም ቢዚ ለመምሰል ይሞክራሉ፤ መኝታ ቤታቸውን ዘግተው ይተኛሉ።

5
🖤#ዶክተር_የማያውቀው_ቅዠት በአካል የማያውቋቸውን ጊንጦችና እባቦች በህልማቸው እያዩ ይቃዣሉ፤ በጣም ይቸገራሉ።

6
😞#ክንዳቸው_እስኪዝል_መመገብ አንዳንዶቹ የሰባት ሰው ምግብ በአንዴ ይበላሉ፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ለምግብ ይባላሉ (ምንም አይበሉም)። ይህ በተለይ በህፃናት ላይ ይስተዋላል።

7
😞#ተኝቶ_መቃዥት_እንቅልፍ_ማጣት እንቅልፍ አይወስዳቸውም፤ ለደቂቃ እንኳ ቢተኙ ግን በከባድ ቅዠት ይታወካሉ።

8
🥱​#ርሃብ_የሌለው_ማዛጋት ሳይርባቸው ወይም እንቅልፍ ሳይመጣ ያዛጋሉ፤ ሳይጠግቡ ደግሞ በሃይል ያገሳሉ። (ይህ በጨጓራ ህመም ካልሆነ መፍትሄው መንፈሳዊ ህክምና ነው)።

አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com


​#ጅን #ሲህር #ሩቅያ #ቀልብ_ዶክተር #አቡ_ሙአዝ #መንፈሳዊ_ህክምና #ፈውስ #ኢትዮጵያ #Habesha #SpiritualHealing #Islam
👍2
September 8, 2026 782 4
የወሰን ገላ ጅን ጥቃት ‼️ 🖋በኡስታዝ አቡ ሙአዝ — ክፍል 2 ​ምእመናን ሆይ ንቁ! አጋንንትን በአንተ ላይ… — 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 — TG.ME