ሀዲሱ አላህን በማስታወስ ለተሰበሰቡ ሰዎች አራት ታላላቅ ሽልማቶች እንደሚያገኙ ይገልጻል፦ 1⃣​➡️መላእክት… — 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 — TG.ME

📚💡 ሀዲሱ አላህን በማስታወስ ለተሰበሰቡ ሰዎች አራት ታላላቅ ሽልማቶች እንደሚያገኙ ይገልጻል፦
1⃣➡️መላእክት ይከቧቸዋል።
2⃣➡️​ምህረት ይሸፍናቸዋል።
3⃣➡️መረጋጋት (ሰኪና) ይወርድባቸዋል!
4⃣➡️​አላህ በፊቱ ባሉ መላእክት ዘንድ! ያሞግሳቸዋል!

https://t.me/Qallbdoc
💡┄┉✽»🌹
┄┉✽»🌹
💡https://t.me/dr_of_heart
👍6❤3
September 1, 2026 738 3