Orthodoxy: post #849 — TG.ME

« ይህች እንደ ማለዳ ብርሃን የምትጐበኝ፥ እንደ ጨረቃ የተዋበች እንደ ፀሐይም የጠራች፥ ዓላማ ይዞ እንደ ተሰለፈ ሠራዊት የምታስፈራ ማን ናት? » ብለህ እንዴ ሰሎሞን የምትጠይቀኝ ከሆነ « ወላዲተ አምላክ ማርያም » ብዬ እመልስልኃለሁ።

#orthodoxy
🥰2❤1👏1
July 28, 2026 187