Orthodoxy: post #842 — TG.ME

#ሐመር!
« መነኵሴ የምንኵስናውን ሕግ ንቆ ከገዳሙ ቢወጣ፣ በዚያ ይኖር ዘንድ ወደ ከተማና ወደ ገጠር ቢሄድ፣ በዚያች ውስጥ ባሉት በሕዝባውያን መዓርግ ይኑር። በሕዝባውያን አምሳል እንጂ መነኮሳትን ይመስል ዘንድ አይገባውም። » (ፍትሐ ነገሥት ዐንቀጽ 10፥425)።
#Orthodoxy
🥰3❤2
June 30, 2026 364 3