«¹አቤቱ የጆሮየንም መስኮት ክፈት። ከመንፈስ ቅዱስ አንደበት የሚሰማውን የድንግልን የምስጋናዋን ሹክሹክታ ያደምፅ ዘንድ ።
²አቤቱ ሆይ ያይኔን ጽጋግ ግለጽ ። የብርሃን እናቱ የምትሆን የእመቤታችንን ምስጋና ምሥጢሩን እመለከት ዘንድ ።
³ዳግመኛም እንደበቴን ክፈት አቤቱ ለእግዚአብሔር እናት እመቤታችን ለድንግልናዋ ምስጋና ። »
ማር አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
#orthodoxy
4
2June 28, 2026 354 1