@oldmui · 2.8K subscribers
ይሄ ቻናል የድሮ ዘፈኖችን የምታገኙበት ቻናል ነው። የትኛውም አይነት የ90ዎቹ ሙዚቃን ያገኙበታል። ለ አስተያየት @b1_i2_r3 ወይም @Game_over1515 ያገኙናል!
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/oldmuiIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 9, 2021per Telegram
We have been tracking it since July 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
3 advertisers placed 3 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
Ayeqerm Andsew — tewodros tadesse የጎኔ ባላ ማገር ስላንቺስ ምን ልናገር አይጎልም አያልቅም እንጀራሽም ሲጋገር የጎኔ ባላ ማገር ስላንቺስ ምን ልናገር አይቀልም አይሳሳም እንጎቻሽም ሲጋገር ከደሜ የተገኘሽው ትርፌ ግምቴ ያኮራል ይሞቃል ባንቺ ይደምቃል ቤቴ አልጥልሽም አልንቅሽም ካፈራሽ ጉልበቴ ከራቀ ከቀለለልኝ ስጋት ትካዜ ካለልኝ ከቀናኝ ኑሮ ባንቺው ማዘዜ ያዝልቅልኝ ያክርምልኝ ልደሰት በወዜ ምኞቴን ከመጠንኩት እንደራስ ካደረግኩት ከበቃሁስ ለጉርሴ …
Akalie — Ephrem Tamiru & Roha Band አካሌ ሸግዬ ነይ በምትወጂያት እናት ኦሆ ሰው ጠራኝ ሳትይ አካሌ ሸግዬ ነይ ከውበትሽ ጋራ ኦሆ ገለጠ ሰማይ እንደምን አድረሻል አንቺ ዓመለ ኩሩ አማለጅ ጠፋልሽ ባገር በመንደሩ የማብሰልሰል ሚስጥር የሃሳብ ሹክሹክታ መወያየት ሆኗል ገጥሞ ከትዝታ መወያየት ሆኗል አዬ ገጥሞ ከትዝታ የትከሻዬ ቅድ የጫንቃዬ ጌታ የአይምሮዬ ደባሽ ሸክም የትዝታ ከየት ያደርሰኛል እግሬስ ብሄድበት እታትረው ይዤ በትዝታ አቀበት እታትረው ይዤ …
Gedam Endegeba — Ephrem Tamiru & Roha Band ገዳም እንደገባ እንደመነኮሰ መራቅሽን እያየ አሀ አሀሀ አይኔ እምባ አፈሰሰ ገዳም እንደገባ እንደመነኮሰ መራቅሽን እያየ አሀ አሀሀ አይኔ እምባ አፈሰሰ ሰፈሩንም ትቼ ልራቀው ልሂደው ሰፈሩንም ትቼ ልራቀው ልሂደው ያንድ ሰው ትዝታ ልቤን እየናደው መቼ ይጠፋኝ ነበር መርታት እንደሌላው መቼ ይጠፋኝ ነበር መርታት እንደሌላው ቀኑ አላልፍ አለ እንጂ መውደድ እየመላ() ይህ ፍቅር መንደሩን በኔ ላይ ከትሞ ይህ …
የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደ በፊቱ የድሮ ዘፈኖችን ስለማንለቅ ይቅርታ እንጠይቃለን እና ሙዚቃው ንም ግጥሙንም አያይዘን እንድንለቅ ምፈልጉትን ዘፈን አሷውቁን እንለቃለን
አበባ ደሳለኝ አለመቅናትህ @oldmui @oldmui