Gedam Endegeba — Ephrem Tamiru & Roha Band ገዳም እንደገባ እንደመነኮሰ መራቅሽን እያየ አሀ አሀሀ አይኔ እምባ አፈሰሰ ገዳም እንደገባ እንደመነኮሰ መራቅሽን እያየ አሀ አሀሀ አይኔ እምባ አፈሰሰ ሰፈሩንም ትቼ ልራቀው ልሂደው ሰፈሩንም ትቼ ልራቀው ልሂደው ያንድ ሰው ትዝታ ልቤን እየናደው መቼ ይጠፋኝ ነበር መርታት እንደሌላው መቼ ይጠፋኝ ነበር መርታት እንደሌላው ቀኑ አላልፍ አለ እንጂ መውደድ እየመላ() ይህ ፍቅር መንደሩን በኔ ላይ ከትሞ ይህ ፍቅር መንደሩን በኔ ላይ ከትሞ ያንገላታኝ ጀመር ልቤ በሰው ታሞ ያንገላታኝ ጀመር ልቤ በሰው ታሞ ገዳም እንደገባ እንደመነኮሰ መራቅሽን እያየ አሀ አሀሀ አይኔ እምባ አፈሰሰ ገዳም እንደገባ እንደመነኮሰ መራቅሽን እያየ አሀ አሀሀ አይኔ እምባ አፈሰሰ ምን ይሆን ብልሀቱ ኧረ መውደድ ባሰ ምን ይሆን ብልሀቱ ኧረ መውደድ ባሰ ባልመው ባስበው የልቤ አልደረሰ ከሆዴ ገባና ካንጀቴ ላይ ውሎ ከሆዴ ገባና ካንጀቴ ላይ ውሎ ነፍሴንም ገዝቷታል ፍቅር ለሷ ብሎ ይህን ቀበቶዬን ብተወውስ ምነው ይህን ቀበቶዬን ብተወውስ ምነው የማይሸመቀቅ የማይጠብቅ አንጀቶ ነው የማይሸመቀቅ የማይጠብቅ አንጀቶ ነው ገዳም እንደገባ እንደመነኮሰ መራቅሽን እያየ አሀ አሀሀ አይኔ እምባ አፈሰሰ ገዳም እንደገባ እንደመነኮሰ መራቅሽን እያየ አሀ አሀሀ አይኔ እምባ አፈሰሰ ውበቷ በልቤ እየተሞካሸ ውበቷ በልቤ እየተሞካሸ ሳላያት ይነጋል ቀኑም እየመሸ ባልንጀራ አልጠራ የልቤን አልመክር ባልንጀራ አልጠራ የልቤን አልመክር ሰው ጠፍቶኛል ብዬ አልወጣም ከምክር () ያበጃጁት መውደድ ያሰሩት በመላ ያበጃጁት መውደድ ያሰሩት በመላ ሲፈርስ ያሳዝናል ሲጠፋበት መላ ሲፈርስ ያሳዝናል ሲጠፋበት መላ ሲፈርስ ያሳዝናል ሲጠፋበት መላ ሲፈርስ ያሳዝናል ሲጠፋበት መላ @oldmui
4