ብቻ ጀግናው ከጉዳት ነፃ ሆኖ ይቆይ እንጂ የመሀል ሜዳው ጉዳይ ምን ማድረግ እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል… — Ethio_Chelsea FC News — TG.ME

ብቻ ጀግናው ከጉዳት ነፃ ሆኖ ይቆይ እንጂ የመሀል ሜዳው ጉዳይ ምን ማድረግ እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል Especially በትላልቅ ጨዋታዎች ከማንም በላይ አምነዋለሁ ጀምስን ለዚህ ማሳያ አምና ከአርሰናልና ከሲቲ ጋር ካለቦታው ተሰልፎ በአማካይ ስፍራ በሁለቱም ጨዋታዎች ራይስና ሮድሪ ባሉበት ሜዳ ውስጥ ሁለት ጊዜ የጨዋታው ኮከብ ሆኖ ነው ጨዋታዎችን ያጠናቀቀው ለዕሁዱ ጨዋታ እሱ እዛ ቦታ ከላቪያ ጋር ከተጣመረ አርሰናልን ማሸነፍ ለቼልሲ ደጋፊ ምን ማለት እንደሆነ በአይኑ እያዬ ያደገ የቤቱ ልጅ ስለሆነ እራሱን በደጋፊዎች ቦታ አድርጎ ስሜቱን ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ነው ሜዳ የሚገባው ነው ለዚህ ባጅ የሚፋለመው ።

ብቻ እግርኳስ የእሱን ሙሉን ችሎታ እንድናይ ዘንድ በቀሪው ዕድሜ ከፈቀደችለት ቀሪው ዘመናችን ከእሱ ጋር ውብ ይሆናል ።
❤13👍2🔥1
September 4, 2026 876