ፓልመርና ሮጀርስ training ላይ መጋጨታቸው ተነግሯል።
ጃዎ ፔድሮም በፍጥነት ከቦታው ደርሶ እንደለያያቸው ታውቋል
የፀባቸው መነሻ ነው የተባለውም በመጪው እሁድ ከአርሰናል ጋር በሚደረገው ጨዋታ 4ተኛው ጎል እኔ ነኝ ማስቆጠር ያለብኝ በሚል እንደሆነና ጃዎ ፔድሮም ሁለቱም ሀትሪክ እንደሚሰሩና ጓደኝነታቸው እንደሚቀጥል አግባብቷቸዋል ነው የተባለው።
እናንተስ የቼልሲን 4ተኛ ጎል ማን ማስቆጠር አለበት ትላላችሁ? ማንስ ቀድሞ ሀትሪክ ይሰራል?

52
15September 5, 2026 984 3 4