የሰው ልጅ በጣም ፈልጎ ያጣን ነገር ያጣጥላል አለፍ ስልም የሱ ስላልሆነ ከስኬቱ ይልቅ ዉድቀቱ ያስደስተዋል!!...117M አይገባውም፣ስጀመር እኛ የፈለግነው Proper winger ነው እንኳንም ቀራ፣ቼልሲ መልማይ የለውም ሰው ስያሳይ ጠብቆ ተጫርተው ይገዛል ....እና የመሳሰሉ ሀሳቦች የሱን ፍርማ ጥቅም አልባ ለማድረግ የተነሱ ሀሳቦች ናቸው!!
ዳሩ ግን Morgan ያለ Champions league ዉድድር Champions league ዉድድርን Villa ቤት ቆይተዉ መጨወት እየቻለ ጥሎ፣የወቅቱን የሊጉ ሻምፕዮን reject አድርጎ እኛን መርጦ መጣ!!...እኛ የሱን ስኬት የምንመኘውን ያህል ዉድቁቱን የሚመኙለት አሉ!! ነገ ለዚህ ሁሉ አንድ ለይ ምላሽ ይሰጣል!!

7September 5, 2026 423