🚨ኮል ፓልመር በ98 ጨዋታዎች 49 ጎሎችን በፕሪሚየር ሊጉ አስቆጥሯል።በዛሬ ጨዋታ ጎል ካስቆጠረ ከጂሚ ፍሎይድ ሃሰንባንክ እና ዲዮጎ ኮስታ በመቀጠል 50 ጎሎች ላይ ፈጥኖ የደረሰ ሶስተኛው ተጫዋች ይሆናል።t.me/official_ECF/62729Translate51September 6, 2026 259