Paul Merson የ Chelseaን የዝውውር ክፍል ድንቅ ስራ በከፍተኛ አድናቆት አንስቷል! 😳💰 🗣️… — Ethio_Chelsea FC News — TG.ME

🚨 Paul Merson የ Chelseaን የዝውውር ክፍል ድንቅ ስራ በከፍተኛ አድናቆት አንስቷል! 😳💰
🗣️ “ያላቸውን አቅም ማሳየት ላልቻሉ ተጫዋቾች ያስመዘገቧቸው ግዙፍ የዝውውር ዋጋዎች… እውነት ለመናገር ሽልማት ይገባቸዋል! ተአምር ነው የፈጸሙት። በክለቡ ቆይታቸው ምንም ፋይዳ ላላሳዩ እና ስኬታማ ሳይሆኑ ለቀሩ ተጫዋቾች ያገኙት ገንዘብ እጅግ አስገራሚ ነው።”
ይህ ከ Paul Merson የተሰጠ ጠንካራ አስተያየት ነው። 😂
Chelsea በ Stamford Bridge ቆይታቸው ከሚጠበቅባቸው በታች ከነበሩ እና ውጤት ማምጣት ካልቻሉ ተጫዋቾች እጅግ ግዙፍ የሆነ የዝውውር ክፍያ መሰብሰብ ችለዋል።

~ @SkySportsPL
👍6❤3
September 6, 2026 813 2