የቀድሞው የፕሪሚየር ሊግ ዳኛ ኪት ሃኬት ማርቲን ኦደጋርድ አርሰናል ከቼልሲ ጋር ባደረገው ጨዋታ ያስቆጠረው… — Ethio_Chelsea FC News — TG.ME

🗣️የቀድሞው የፕሪሚየር ሊግ ዳኛ ኪት ሃኬት ማርቲን ኦደጋርድ አርሰናል ከቼልሲ ጋር ባደረገው ጨዋታ ያስቆጠረው የአሸናፊነት ጎል መሻር እንደነበረበት ተናግሯል :

“ ኮንሳ በሮጀርስ ላይ ጥፋት ሰርቷል ቆይ እኛ ራግቢ ነው እየተመለከትን ነው ያለው ወይስ እግር ኳስ ነው እየተመለከትን ያለው ? እግርኳስ ከሆነ ጥፋት ነበር እናም ጎሉም መፅደቅ አልነበረበትም።”
👍12❤1
September 7, 2026 347