ያለፉት ጥቂት አመታት አርሰናል ቼልሲ ላይ የወሰደው የሜዳ ላይ የበላይነት የማይካድ ሀቅ ነው። ስለ ቀለም ካወራን ግን ማንቸስተር ሲባል በተአምር ውሀ ሰማያዊ ትዝ እንደማይልህ ሁላ ለንደን ሲባል ቀዩን ቀለም በጭራሽ ሊያቃጭልብህ አይገባም።
እዚህ platform ያለን ሰዎች በብዛት ከ 20-35 የእድሜ ገደብ ነን በዘመናቹ የተመለከታቹትን መስክሩ ለንደንን ሰማያዊ ለማስባል ያለፉትን አመታት የእርስ በርስ ግንኙነት ብቻ እያወሩ መደስኮር ተገቢ አይደለም ...የአውሮፓ መድረክ ዋንጫዎቻችንም ይዳኙን እንጂ። የ Champions league...Europa league..Club world cup..supper cup የመሳሰሉ ዋንጫዎች መደርደርያቹ ላይ ሳታሳዩን ስለ ለንደን ሰማያዊና ቀይ ቀለምነት ለመነጋገር በጭራሽ ወንበር አንስብም🙅♂ ውጤቱ ምንም ይሁን ምን ለንደን በቼልሲ ደምቃና ከብራ እንደቀጠለች ትኖራለች።
የለንደን ሰማያዊ አርማ መቸለስ የደመረበት ዘመን ያኔ 2012...😐

6
2
1September 6, 2026 537 1 1