Xabi...እመናቸዉ!! አንተ ብቻ እምነትህን በነሱ ላይ ጣል እንጂ ይሞቱልሃል!! ከBarca ጋር የሰሩ እና… — Ethio_Chelsea FC News — TG.ME

Xabi...እመናቸዉ!! አንተ ብቻ እምነትህን በነሱ ላይ ጣል እንጂ ይሞቱልሃል!! ከBarca ጋር የሰሩ እና አሁን ያንተን staff የተቀላቀሉ እንዳሉ አዉቃለሁ ባርሳ ቤት ምን ያህል በታዳጊዮቻቸዉ እምነት እንደምጥሉና የእምነታቸዉንም ዋጋ በእጥፍ መልሶ እንደሚያገኙ አነሱም አንተም እኛም አናውቃለን!!ያንን ባህል ነው ወደ Bridge እንድታመጡ የማንፈልገው!! ብዙ talented የሆኑ ታዳጊዎች አሉን አንተ እጣፋንታቸዉን የምትወስን!...እድል ስጣቸው Confidence እንድሰማቸው አድርግ ታተርፍባቸዋለህ!!
👍8❤4
September 6, 2026 742