መዝሙር 40
1: ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥
እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ።
2: ከጥፋት ጕድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ፥
እግሮቼንም በድንጋይ ላይ አቆማቸው፥ አረማመዴንም አጸና።
እግዚአብሔር በዚህ ቀን እንደቃሉ በጌታ በኢየሱስ ስም ከማትፈለጉበት ነገር ያውጣችሁ! እግሮቻችሁን በከፍታ ያኑር! በጌታ በኢየሱስ ስም እልፍ ያድርጋችሁ!
እግዚአብሔር በተግዳሮታችሁ በጩኸታችሁ በጠየቃችሁበት አትረዳኝም ወይ አትመጣም ወይ ብላችሁ በጩኸታችሁ ደጅ በጠናችሁበት ጉዳይ በእየሱስ ስም ዘንበል ይበልላችሁ!አሜን!አሜን! 👇 👇
⏩@Nahomephremm⏪
⏩@Nahomephremm⏪
▲join us▲



