@Great_mission1 · 533 subscribers
🚶እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ 💔 ♨️መንፈሳዊ ጥቅሶች,ትምህርቶችን እና አጫጭር ቪዲዮ ይለቀቃሉ ♨️ለተማሪዎች በብዙ ሰዎች ጥያቄ መሰረት የተለያዩ ኖቶችን፣pdf፣ማትሪክ፣ሞዴል፣ሚኒስትሪ..በአጠቃላይ ትምህርታዊ ነገሮችን .እና አዳዲስ መረጃዎችን የያዘ ቻናል አዘጋጅተናል። እርስዋ ጓደኞቾን በመጋበዝ የ አገልግሎቱ ተጠቃሚ ያድርጉ። የሁሉም ቤት ❤ official channel name T
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Great_mission1Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 18, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
1. Elicit.com — ለምርምር ሥራዎች የሚያገለግል የኤአይ መተግበሪያ ሲሆን የምርምር ጽሑፎችን በፍጥነት ይፈልጋል። የሚፈለጉ መረጃዎችን ለይቶ ያወጣል፤ ማጠቃለያዎችን ለመሥራት ያስችላል፡፡ 2. Otter.ai — በድምፅ የተቀረጹ መረጃዎችን፣ ንግግሮችን በቀጥታ ወደ ጽሑፍ የሚቀይር የድምፅ-ወደ-ጽሑፍ ሶፍትዌር ነው፡፡ 3. Decktopus.com — አርዕስት እና መረጃ ብቻ በመስጠት በአጭር ጊዜ ውስጥ ውብ እና ሙያዊ የሆኑ የፓወር ፖይንት ማቅረቢያዎችን (Slides) …
t.me/great_mission1
economics worksheet for grade 12 from grade 9th text book 205 questions t.me/great_mission1
[media, no text]
[media, no text]