📣 3 ሳምንት ቀረው ....
✨መዝሙረ ዳዊት 133:1
ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።
🖐ሰላም ቅዱሳን ከዚህ በፊት እንደተናገርነው የሃረማያ ሃረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ክርስትያን ተማሪዎች ሕብረት አባል የሆንን እና ሆነን ያለፍን በአንድነት በጸሎት : በዝማሬ : ቃሉን በመስማት በጌታ ፊት የምንሆንበት ፤ እርስ በእርስ የምንጨዋወትበት ፤ ስለ ቀጣይ እርምጃዎች በአንድነት የምንመክርበት የምናመልክበት ፕሮግራም እለተ ቅዳሜ ነሃሴ 23 በአዲስ አበባ ተዘጋጅቷል ።
ስለዚህ እስከ ፕሮግራሙ ቀን ድረስ እየጸለይን ፣ እንዲሁም ወዳጆቻችን እየጋበዝን፣ በዚህ ፕሮግራም ላይ የምንችል ሁላችንም እንደንገኝ ጥሪ እናቀርባለን ።