ትዝታችንን ቀርቶ ፣ ውልብታችንን ላልኖረ ስናልፍ ስናገድም ብንውል ፣ በአንገቱ አንዴ ላልዞረ እያየ ለማያጤነን… — Mihret Zenebe (mercy) — TG.ME

ትዝታችንን ቀርቶ ፣ ውልብታችንን ላልኖረ ስናልፍ ስናገድም ብንውል ፣ በአንገቱ አንዴ ላልዞረ እያየ ለማያጤነን ፣ አልፎም ምንጨነቀው የትኛው ሀሳብ ሞልቶልን ፣ የትኛው ጊዜ ተርፎን ነው ? ምሕረት ዘነበ

July 5, 2026 262 3